kstar Senior member
Posts : 1052 Points : 2020 Reputation : 842 Join date : 2015-05-23
| Subject: የAstra@4.8E ፉትፕሪንት Fri Aug 21, 2015 8:30 pm | |
| የAstra@4.8E ፉትፕሪንት(Sub-Saharan-Africa)[You must be registered and logged in to see this image.]የሚያስፈልገንን የሳህን መጠን ለማዎቅ ከላይ የምናይዉን የERIP ቁጥር እዚ ከታች ከምናየው ሰንጠረዥ ጋር በማዛመድ ማወቅ እንችላለን፡፡
Ku band EIRP(dBW) | >50 | 50 | 49 | 48 | 47 | 46 | 45 | 44 | የዲሽ ሳህን መጠን በሴሚ | -50 | 50-60 | 55-65 | 60-75 | 65-85 | 75-95 | 85-105 | 95-120 |
በነገራችን ላይ ይህ ሰንጠረዥ ለku ባንድ ነው፤ ለC ባንድ የምንጠቀመው ሰንጠረዥ ሌላ አይነት ተዛምዶ የያዘ ነው፡፡ መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡ | |
|