የሆትበርድ@13E ፉትፕሪንት[You must be registered and logged in to see this image.]የሚያስፈልገንን የሳህን መጠን ለማዎቅ ከላይ የምናይዉን የERIP ቁጥር እዚ ከታች ከምናየው ሰንጠረዥ ጋር በማዛመድ ማወቅ እንችላለን፡፡
Ku band EIRP(dBW) | >50 | 50 | 49 | 48 | 47 | 46 | 45 | 44 | 43 | 42 | 41 | 40 |
የዲሽ ሳህን መጠን በሴሚ | -50 | 50-60 | 55-65 | 60-75 | 65-85 | 75-95 | 85-105 | 95-120 | 105-135 | 120-150 | 135-170 | 150-190 |
እንግዲህ ከላይ ከምስሉ እንደምታዩት ይህ ሳታላይት ኢትዮጵያ ዉስጥ ከቨሬጅ የለውም፡፡
በባለ180ሴሜ ሳህን ሊያሰራን የሚያስችለው 40(dbw) EIRP ቫሊዩ እንኩዋን
ሜዲትራንያን ላይ የሱዳንን ጫፍ ጨርፎ ነው የሚያቆመው፡፡
ስለዚህ አሁን ባለው ሁኔታ እዚህ አይደርስም ማለት ነው፡፡
መረጃው ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ጫን ያርጉት፡፡