የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there are 2 users online :: 0 Registered, 0 Hidden and 2 Guests

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$

Go down 
3 posters
AuthorMessage
Ethio Dish LAB
Member
Ethio Dish LAB


Posts : 46
Points : 143
Reputation : 23
Join date : 2014-11-19

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty
PostSubject: በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$   በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ EmptyWed Mar 11, 2015 7:47 pm

በተደጋጋሚ ለሚነሱ ጥያቄዎች በዲሽና አጠቃላይ ጉዳዮች ላይ መልስ ለመስጠት እሞክራለሁ ምክንያቱም በየጊዜው ተመሳሳይ ጥያቄ መልስ መስጠት የሚያሰለች ስለሚሆን ነው እዚህ ቦታ ላይ ጥያቄ መጠየቅ አይቻልም
Back to top Go down
Ethio Dish LAB
Member
Ethio Dish LAB


Posts : 46
Points : 143
Reputation : 23
Join date : 2014-11-19

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty
PostSubject: Re: በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$   በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ EmptyWed Mar 11, 2015 8:06 pm

1. Dump file, Upgrade or Update Software & Key Files

Upgrade or Update Software የምንለው ወይም firmware በየጊዘው የሚለቀቁ የተለያዩ የተሸሻሉ ወይም አዲስ ለውጦችን ይዞ የሚመጣ ሲሆን ይህም ዳውንሎድ በማረግ በፍላሽ ወይም በአርኤስ ኬብል የሚጫኑ ናቸው

Dump file የምንለው ብዙ ጊዜ ዲሽ የሚሰሩ ልጆች ላይ የምናገኘው ኮፒ የተደረገ firmware ሲሆን በውስጡ በስርዓት የተዘጋጁ የቻናሎችን ዝርዝር የያዘና የተዘጋጀ ሲሆን ይህም አዲስ ሪሲቨር ገዝተን ቻናሎችን ሰርች አርገን በማስገባት እንደገና ደሞ ቻናሎቹን በስርዓት ደርድሮ ለማስቀመጥ የሚወስድብንን ጊዜ ይቆጥብልናል በተጫማሪም ሪሲቨሩ ፌል ቢያረግ በዚህ ፋይል ነው የሚስተካከለው

Key Files የምንላቸው ሶፍትዌሮች በተለያየ ኢንክርፕሽን ሲስተም የተዘጉ ቻናሎችን ለመክፈት የምንጠቀምባቸው ሲሆኑ እነዚህም እንደየሪዚቨሩ አይነትና እንደሚወስደው ፊርምዌር አይነት እንዲሁም እንደሚጠቀመው ኢንክርፕሽን ሲስተም የተለያዩ ናቸው

Back to top Go down
fbast
Junior member



Posts : 16
Points : 18
Reputation : 2
Join date : 2015-07-20

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty
PostSubject: Re: በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$   በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ EmptyMon Aug 10, 2015 4:19 pm

sami ye SM 2350 power tech dump file endat newu michanewu semonun yelekekwu maleta newu?plz
Back to top Go down
wosi21




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-10-28

በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty
PostSubject: Re: በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$   በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ EmptyThu Aug 08, 2019 2:05 pm

Dump file የምንለው ብዙ ጊዜ ዲሽ የሚሰሩ ልጆች ላይ የምናገኘው ኮፒ የተደረገ firmware ሲሆን በውስጡ በስርዓት የተዘጋጁ የቻናሎችን ዝርዝር የያዘና የተዘጋጀ ሲሆን ይህም አዲስ ሪሲቨር ገዝተን ቻናሎችን ሰርች አርገን በማስገባት እንደገና ደሞ ቻናሎቹን በስርዓት ደርድሮ ለማስቀመጥ የሚወስድብንን ጊዜ ይቆጥብልናል በተጫማሪም ሪሲቨሩ ፌል ቢያረግ በዚህ ፋይል ነው የሚስተካከለው how can find
Back to top Go down
Sponsored content





በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty
PostSubject: Re: በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$   በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$ Empty

Back to top Go down
 
በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው በJ.Bo$$
Back to top 
Page 1 of 1

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: