የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?

Go down 
+19
raskiya
nohi best
segneelias1
paptalin
hegi
Amdeco
abuhanifa
mesay messi
hageregenet
Ewnetu
Muhera
ebrahem shemsu
hayla
AB
solomon
rosa
zollaeph
berewww
Admin
23 posters
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyWed Oct 08, 2014 11:23 am

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው የትኛውስ ይሻላል

C band
ከሁለቱ መጀመርያ በሳተላይት ቴክኖሎጂ የተሰራው C band ነው  ይህ ባንድ ለዳውንሊንክ (በየቤታችን ለመድረስ) በ3.7 - 4.2 Ghz ሲጠቀም የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ደግሞ ፕሮግራሞቻቸውን ለመጫን ለአፕሊንክ በ5.9 - 6.4Ghz ይጠቀማሉ

ይህ መሆኑ ብዙ ርቀት ወይም ቦታ እንዲሸፍኑ ሲረዳ በተቃራኒው ደግሞ ይህንን ስርጭት ለመቀበል ትልቅ ሰሃን ማስፈለጉ ነው እንዲሁም በዝናብ ወይም በአየር ምክንያት ስርጭቱ ብዙ ባለመታወኩ ጥሩ ጥቅሙ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ ለቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ብዙ ፕሮግራም መጫን አለመቻላቸው አንዱ ድክመቱ ነው

ሌላው የC band ችግር ደግሞ ለሞባይል ስልክ ስርጭት የምንጠቀምበት microwave radio communication systems ጋር ተመሳሳይ ፍሪክዌንሲ ስለሚጠቀም ከእዚህ ጋርና ከVSAT ኮምኒኬሽንም ጋር ስለሚጋጭ ብዙ ቦታዎች አገልግሎቱ የተገደበ መሆኑ ነው

KU band
KU band በሲ ባንድ የታዩትን ችግሮች ለማቃለል ተብሎ የተሰራ ሲሆን ሲሆን ይህ ባንድ
ለዳውንሊንክ (በየቤታችን ለመድረስ) በ11.7-12.2Ghz ሲጠቀም የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹ ደግሞ ፕሮግራሞቻቸውን ለመጫን ለአፕሊንክ በ14.0-14.5Ghz ይጠቀማሉ ይህም እየተሻሻለ የፍሪክወንሲው Ghz እየጨመረ ነው የመጣው ይህ መሆኑ የሚተላለፉት ፕሮግራሞች በጥራት እንዲተላለፉና የቴሌቭዢን ካምፓኒዎቹም ብዙ ፕሮግራሞችን በሳተላይት እንዲለቁ አስችልዋቸዋል ከእዛም በተረፈ ከሌሎች የራድዮና የሞባይል ፈሪክወንሲዎች ጋር አይጋጭም  ከእዛም በተረፈ በትንሽ ሰሃን የሚለቀቀውን የሳተላይት ቲቪ ቻናሎችን ለመቀበል አስችልዋል

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ጠንካራ ጎኖቹ ሲሆኑ ደካማ ጎኑ ደግሞ በአየር ፀባይ የሚታወክ መሆኑ ነው

እንግዲህ ቴክኒካል የሆነውን ነገር ትተን በአጭሩ የሁለቱ ባንዶች ልዩነት ይህ ነው

ይህ ፅሁፍ ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት "Thank you" ማለትን አትርሱ:: አስተያየት ካሎትም comment ያድርጉ::










Last edited by kstar on Tue Jul 21, 2015 9:30 am; edited 3 times in total (Reason for editing : Navigation)
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
berewww




Posts : 6
Points : 13
Reputation : 3
Join date : 2014-09-20

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyWed Oct 08, 2014 2:35 pm

Thank u sami
Back to top Go down
zollaeph




Posts : 9
Points : 8
Reputation : -1
Join date : 2014-10-09

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyThu Oct 09, 2014 5:36 pm

really Thank u Samiye
Back to top Go down
rosa




Posts : 2
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2014-10-20

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyMon Oct 20, 2014 8:04 pm

thank you
Back to top Go down
solomon




Posts : 5
Points : 8
Reputation : 3
Join date : 2014-10-16

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySat Nov 22, 2014 1:05 am

thank you sam
Back to top Go down
AB
Junior member



Posts : 11
Points : 19
Reputation : 0
Join date : 2015-05-04
Age : 27

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri May 08, 2015 12:10 pm

10Q
Back to top Go down
hayla




Posts : 6
Points : 5
Reputation : -1
Join date : 2015-05-23

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyTue Jun 23, 2015 5:29 pm

10q
Back to top Go down
ebrahem shemsu




Posts : 6
Points : 5
Reputation : -1
Join date : 2015-07-05

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyTue Jul 21, 2015 8:44 am

tnx samiyachin
Back to top Go down
Muhera




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-07-24

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Jul 24, 2015 1:22 pm

10Q
Back to top Go down
Ewnetu




Posts : 8
Points : 9
Reputation : 1
Join date : 2015-02-26

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyWed Aug 05, 2015 10:49 am

Really Thank you

Ewnetu
Back to top Go down
hageregenet




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-07-30

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyThu Aug 06, 2015 4:45 pm

thank you verymuch
Back to top Go down
mesay messi




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-06-15

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyTue Aug 11, 2015 10:51 am

10x
Back to top Go down
abuhanifa




Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-05-07

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Aug 14, 2015 9:00 am

thank you
Back to top Go down
Amdeco




Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-08-19

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyWed Aug 19, 2015 9:18 am

tnx....a lot
Back to top Go down
hegi




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-01

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyTue Sep 01, 2015 2:43 pm

tnx sam
Back to top Go down
paptalin




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-09-13

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySun Sep 13, 2015 1:51 pm

thanks
Back to top Go down
segneelias1




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2015-09-20

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySun Sep 20, 2015 2:43 pm

10q
Back to top Go down
nohi best




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-09-20

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySun Sep 20, 2015 9:26 pm

tnx sami
Back to top Go down
raskiya




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-09

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Oct 09, 2015 5:17 am

thank u
Back to top Go down
zema




Posts : 5
Points : 8
Reputation : 1
Join date : 2015-12-04

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Dec 04, 2015 3:03 pm

tebarek sami! Gobez lij!!!
Back to top Go down
zema




Posts : 5
Points : 8
Reputation : 1
Join date : 2015-12-04

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Dec 04, 2015 3:08 pm

by the way, i am not saying thank you not for this question only, but for the whole forum and for the valuable hints you are giving to the public. i like what you're doing. very much. thanks again!!!!
i am hoping to fix my supermax receiver by reading this forum:) we will see...
Back to top Go down
Alhikma




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-12-12

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySat Dec 12, 2015 12:32 pm

Thank You
Back to top Go down
Amdeco




Posts : 4
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2015-08-19

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptySat Jan 23, 2016 10:51 am

10q.....
Back to top Go down
k zach cracker




Posts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2016-05-23

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Oct 21, 2016 4:05 pm

ene milih intelsat c band ethiopialay ayeseram ende
Back to top Go down
Edy




Posts : 2
Points : 4
Reputation : 0
Join date : 2017-02-24

የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? EmptyFri Feb 24, 2017 10:49 am

Thanks a lot!
Back to top Go down
Sponsored content





የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty
PostSubject: Re: የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?   የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል? Empty

Back to top Go down
 
የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» Decoder Configuration For both C band and Ku Band LNB
» BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ
» Power Vu ምንድነው ሙሉውን ያንብቡት
» 180 & 220 cm ዲሽ ልዩነት
» በ90cm እና በ180cm ዲሽ ያሰራር ልዩነት

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: