የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::

Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.

ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ

Go down 
4 posters
AuthorMessage
Admin
Admin
Admin

Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty
PostSubject: BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ   BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ EmptyThu Sep 25, 2014 11:23 pm

[You must be registered and logged in to see this image.]

ስለዚህ LNB ትንሽ ነገር ልበላቹ ይህ የምንመለከተው (BOTH LNB) ይባላል ። ይህ ማለት KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ ነው። ታዲያ ጥቅሙ ምንድነው? ልትሉ ትችላላቹ የእዚህ LNB ጥቅም በ እኩል ዲግሪ ላይ የሚገኙ KU BAND እና C BAND ሳተላይቶች አሉ ለምሳሌ Amoss@17E ላይ ብናይ በ KU BAND LNB ALt sport ፣ emaneule፣ወዘተ ይገባሉ በ C BAND LNB ሲሆን ደሞ optima sport፣ oromia tv ወዘተ ይገባሉ ሌላም ሳተላይት ብንመለከት NSS12@57e ላይ በ C BAND ETV ፣ ETV2 ወዘተ በ KU BAND LNB ደሞ DUHOK ፣ SILEMANI ፣ BW tv ወዘተ ይገባሉ ታዲያ በዚህ LNB ስንጠቀም ዲሻችን nss12@57e ብናደርገው በ ku band እና በ C band ያሉትን ቻናሎች በ አንድ LNB እናገኛለን ማለት ነው ይህን BOTH LNB ሞደፊክ እኛ ራሳችን መስራት እንችላለን ግን ፋብሪካው የሚያመርተው LNB ኳሊቲው አሪፍ ነው እኛ ግን
ምንሰራው ትንሽ ከኳ ሊቲ ሊቀንስብን ይችላል ግን እንዴት ሞደፊክ BOTH LNB እንደምንሰራ ለማስቀመጥ እንሞክራለን

[You must be registered and logged in to see this image.]

ይህ ሞደፊክ ቤዝ LNB nw ይህ የተሰራው የ C BAnd lnb ላየኛው ክፍል ቀደነው ከዛ ku band lnwn በቀጥታ እንከተዋለን ስንከተው ግን የ C band 2 ቀጭን ብረቶች አሉ እሱ ጋር በጣም መጠጋት የለበትም ቀላል ነው ሞክሩት
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
Tutu

Posts : 3
Points : 4
Reputation : 1
Join date : 2016-05-18

BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty
PostSubject: Re: BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ   BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ EmptyWed May 18, 2016 2:03 pm

I have Eurostar9600 which was working fine. About two months ago the numbers on the box disappeared and I can now only see - - - - can someone please help me fix this? thank you
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar

Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty
PostSubject: Re: BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ   BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ EmptyWed May 18, 2016 2:58 pm

Tutu wrote:
I have Eurostar9600 which was working fine. About two months ago the numbers on the box disappeared and I can now only see - - - - can someone please help me fix this? thank you
To make the forum more convenient , Please make some effort to place your queries in a related trade!
When I come back to your problem, Install the firmware using RS232 cable and a loader.
you will get more information in how to do that in the Software and Loader section or on Receiver section(choose Eurostar from the list).
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi

Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 41

BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty
PostSubject: Re: BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ   BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ EmptyWed Jun 01, 2016 12:09 am

z original one how much does it cost ?
Back to top Go down
Sponsored content

BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty
PostSubject: Re: BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ   BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ Empty

Back to top Go down
 
BOTH LNB - KU BAND LNB እና C BAND LNB በአንድ የያዘ
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» የ C band እና KU band ልዩነት ምንድነው? የትኛውስ ይሻላል?
» Decoder Configuration For both C band and Ku Band LNB
» nilesat እና ses5 በአንድ ሰሃን
» Eutelsat 7E እና Nilesat በአንድ 90cm ሰሃን
» C Band Lnb Skew

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Satellite Equipment-
Jump to: