የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 የAnalog Finder አጠቃቀም

Go down 
2 posters
AuthorMessage
mejid37




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2016-08-28

የAnalog Finder  አጠቃቀም Empty
PostSubject: Re: የAnalog Finder አጠቃቀም   የAnalog Finder  አጠቃቀም EmptySun Aug 28, 2016 11:15 am

ሀይ እንዴት ናቹ፡ የanalogue signal finder አጠቃቀም ሚያስረዳኝ ካለ? አመሰግናለሁ
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የAnalog Finder  አጠቃቀም Empty
PostSubject: የAnalog Finder አጠቃቀም   የAnalog Finder  አጠቃቀም EmptySun Aug 28, 2016 1:56 pm

mejid37 wrote:
ሀይ እንዴት ናቹ፡ የanalogue signal finder አጠቃቀም ሚያስረዳኝ ካለ? አመሰግናለሁ

መፈለጊያ ፍሪኪዮንሲውን ሪሲቨርህ ላይ ሙላ
አናሎጉን ፋይንደር በትንሽ ገመድ ከLNBው ጋር አገናኝ፡፡
ፋይንደሩን ደግሞ ወደሪሲቨሩ የሚሄደው ገመድ ጋር አገናኝ፡፡
ከዛም የፋይንደሩን ሴንሲቲቪቲ ማክሲመም ላይ አድርገህ ጀምር፡፡
ኢሊቬሽን እና ስኪው አንግሉን ሳታላይቱን ለማግኘት መሆነ አለበት ወደተባለው ቦታ አድርግ፡፡
ይህ ለመጀመር ያክል እንዲረዳህ እንጂ የግድ እንቅጭ ቦታውን ማግኘት የለበትም፡፡
ከዛ ሳህንህን በዝግታ ማዞር ጀምር፡፡
ሳህንህን ሳታላይቱ ወዳለበት ስታንቀሳቃቅስ ፋይንደሩ ድምጽ ይሰጥሃል፡፡
የድምጹ ቶን ቶሎ ቶሎ ሲሆን ሳህንህም ቦታውን እያገኘ ነው ማለት ነው፡፡
ከዛ ሴንሲቲቪቲውን እየቀነስክ የበለጠ ፋይን ትዊን ለማድረግ መሞከር ነው፡፡
ይህን ከጨረስክ በኋላ ብሎኑን ታስርና ኢሊቬሽኑን ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ ወደላይ ወደታች በማድረግ ማስተካከል ትቀጥላለህ፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
 
የAnalog Finder አጠቃቀም
Back to top 
Page 1 of 1
 Similar topics
-
» i want to buy reciver,and which reciver is best ,and also how can i get finder like,satellite meter, and how to use analogue finder
» Satellite Finder
» about Xcruiser digital finder
» digital setlite finder
» satellite finder for sale

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: