የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 የ yahsat አሰራር

Go down 
+16
kibrulaw
Firomsa Tesfaye
Abrham9d
olyadf
Ano Dish
ashe9726
mulukenararsa89
efrem
tekdish
Enticho
amanZ
adugna2
solomon bezabeh
Eyobed Daniel
fitsumfekadu
kstar
20 posters
Go to page : Previous  1, 2, 3, 4
AuthorMessage
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyThu Sep 08, 2016 6:37 pm

kibrulaw wrote:
GUYS,KStar, in need of Varzish i recently call up on dish installers. They tried to install it almost the whole day but they failed. They changed different positions and directions. finally a signal came and it was extremely volatile. it had a good signal 90 and quality 49 but not stable. i live arround Hayat condominium. how can i fix?
ሳህንህን የሚጋርደው ነገር አለ እንዴ? የሳህንህ መጠንስ ምን ያክል ነው? በምን ሪሲቨር ላይ?
የሰሩልህ ባለሙያዎች ጀማሪ ካልሆኑ በቀር የዚህን ያህል እንኳን አያደክምም፡፡
ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ምናልባት ለመፈለግያ የተጠቀሙበት TP ቅርብ ግዜ የተዘጋውን ሆኖ አሳስቷቸው ሊሆንም ይችላል፡፡
ገጽ አንድ ላይ ስለአሰራሩ ማብራርያ አለ ያንን አንብበህ ግልጽ ባልሆኑልህ ጉዳዮች ላይ ተጨማሪ ማብራርያ መጠየቅ ትችላለህ፡፡
እንደ መፈለጊያ TP 11938 H 27500ን መጠቀም ትችላለህ፡፡


kibrulaw wrote:
......i spent 1000 for the whole intallation and purchase process.
የገዛኸውን የእቃ አይነት እና መጠን ብትነግረን ወጭው ሚዛናዊ ነው ወይም አይደለም የሚለውን ለመናገር ያስችላል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyThu Sep 15, 2016 6:20 pm

Firomsa Tesfaye wrote:
hey frendoch receivere sm 2350 hd naw dish 180 mejamariya duhokn sarchiyalaw ketlo damo god channeln ba zang katyalaw ena ezaw lay yahasatn mechamar falge nabar pls erdugn.
የ ያህሳትን LNB በዘንግ ከNSS በታች አድርገህ ስታስረው ይገባልሃል፡፡
Back to top Go down
luck haji




Posts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2016-09-15

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyThu Sep 15, 2016 11:37 pm

yahsat ke nilesat min yahil eriqal
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyFri Sep 16, 2016 12:18 am

luck haji wrote:
yahsat ke nilesat min yahil eriqal
ወደ አንድ መቶ አርባአንድ ዲግሪ ያክል ይርቃል፡፡ ገጽ አንድ ላይ ማብራርያ አለ፡፡

⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
elias




Posts : 5
Points : 6
Reputation : 1
Join date : 2017-02-28

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyMon Mar 06, 2017 5:02 pm

ye yah sat dish photo post bitadergln
Back to top Go down
Davo24




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2017-08-24

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Yahsat   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyThu Aug 24, 2017 4:22 pm

ሀይ እንዴት ናችኩ ፎርሙን ስቀላቀል የመጀመሪያ ቀኔ ነው ዳዊት አባላለው እምኖረው እንጅባራ ነው እናም yahsaten አጠቀም ነበር የሆነ ሰአት ዲሽ ወርዶብኝ ተዛባብኝ እናም ድጋሚ ለመሰራት ብምክር አልገበልኝ አለ እናም ባዶውን እምቢ ሰለአለኝ ከ duhok weyem ebs hden መጀመሪያ ለመስራት እያሰብኩ ነበር እናም ከ መጀመሪያው lnb ምን ያክል ይርቃል የ yahsat lnb ?ሌላው እምጠቀመው የነበረው supermax 2425 hd naber አሁን ግን leg n24 ልገዛ ነው እናም በየትኛው ብሰራው ይቀላል ማለትም ቶሎ quality ሊያመጣ አሚችለው የቱ ነው?እናም yahsaten track ማድረጊያ frequincy ብትነግረኝ እሱ ቢያንስ በ leh n24 ስንት መሆን አለበት varzish እንዲሰራ በተረፈ አመሰግናለው ቀጥሉበት ምላሹን ቢቻል ቶሎ ቢነገረኝ emila addresa dawitkiller44'@gmsil.com naw please! !!!!!!!!!!!!!!!
Back to top Go down
yedilzemen teshome




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2017-09-03

የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 EmptyThu Sep 07, 2017 11:30 pm

endew ebake ebake plese sm 2350 SUPER TECH biss key amollalune betnegrege plese plese......... ebake betolo meleselegh
Back to top Go down
Sponsored content





የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty
PostSubject: Re: የ yahsat አሰራር   የ yahsat አሰራር - Page 4 Empty

Back to top Go down
 
የ yahsat አሰራር
Back to top 
Page 4 of 4Go to page : Previous  1, 2, 3, 4
 Similar topics
-
» ዲሽ ሰሪዎች ሊያዩት የሚገባ ቪድዮ ነጻ የኳስ ቻናል አሰራር ማለትም IRIB ከ eutelsat ጋር አሰራር eritv2 / yehasat / asiasat105 አሰራር በቪዲዮ
» የ RS 232 ኬብል አሰራር ሙሉ መረጃ ይመልከቱ በሳሚ ዲሽ የቀረበ
» የEriTv2 ስርጭት ሽፋን እና አሰራር
» ስለ ST288@E(IRIB) አሰራር [Video]
» ye yahsat aserar

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: Installation Guides and Tutorials-
Jump to: