የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
ለውድ የፎረሙ አባሎች በሙሉ:-- ፎረሙን እንደምታዩት የተለያየ ማሻሻያዎች እያረግንበት ነው:: ይጨመር ይቀነስ የምትሉት ነገር ካለም: ለማስተካከል ዝግጁ ነን:: ጥያቄአችሁን ወይም ፓስት የምታደርጉትን ነገሮች በተሰጡት የካታጎሪ ምድቦች ውስጥ: እንደአይነቱ በአይነቱ እንድታስቀምጡ እያስታወቅን: Log in በማረግ ይጠቀሙ::
እናመሰግናለን፡፡ አድሚኖች::
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ
Would you like to react to this message? Create an account in a few clicks or log in to continue.


ማንኛውንም ጥያቄዎች ለመመለስ እንሞክራለን:: በዚህ ፎረም ተረዳድተን ስለዲሽ: ሳተላይት ሪሲቨር: እንዲሁም ሪሲቨር ሶፍትዌሮች እንወያያለን::
 
HomeHome  GalleryGallery  SearchSearch  Latest imagesLatest images  RegisterRegister  Log in  

እንኩዋን ደህና መጡ
Who is online?
In total there is 1 user online :: 0 Registered, 0 Hidden and 1 Guest

None

Most users ever online was 41 on Sat Jul 02, 2016 11:21 am
Most active topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
Installers Phone Numbers And Location ዲሽ አስተካካዮች ስልክና አድራሻ እዚህ ያስቀምጡ
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
Loader for all Spermax receivers
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Idman Azerbycan TV ልክ ኳስ በቀጥታ ሊተላለፍ ሲል ለምን ይጠፋል? መፍትሄስ አለው ወይ?
Most Viewed Topics
የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች
የዲጂተርክ ሶፍትዌር አንዳንድ ሰዎች እየጠየቁን ስለሆነ ለሁሉም ሪሲቨር የሚሰራ እዚህ ፔጅ ገብታችሁ ዳውንሎድ አርጉ
የዛሬ ጨዋታዎች የሚተላለፉባችው ቻናሎች ዝርዝር + LIVE FEEDS
Biss Procedure for all SuperMax Receiver Model
አዳዲስ በሶፍትዌር የተከፈቱ Azam Tv Package ኢንኪሪፕትድ ቻናልስ Eutelsat 7E
Solution For Idman Azerbaycan For Free!
በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels
Loader for all Spermax receivers
procedure for Inserting Cryptoworks for supermax reciever ?
SuperMax Master Codes የ ሁሉም ሱፐርማክስ ማስተር ኮድ
Top posting users this week
No user

 

 ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች

Go down 
+49
Nardos Wehabe
Gadissa
mihretab
JM
yitbarek667
Eyobed Daniel
Birukdata
lijalemasefa
Lexi
Dawit sol
mulukenararsa89
tytan
selam hailu
samson haile
binibana
Ahadu
Andualem Abebe
henzo70
jone derese
LK Breezy
Kaleab470
adu
adminn
SHEWIT23
miku chris
abegaz
kstar
Alemshet Gorfu
habthd
etsegenet
yohanes.hailu
addistesfa
faraw
abdurahmanbe@gmail.com
Takele
ab bale
Ibrahim girma
amanZ
lalipop564
dani bouy
Natnael getnet
amanu-nege
skayEt
qwest
nejibsofi
Theman
wekeletis
abera
Admin
53 posters
Go to page : Previous  1, 2, 3, 4  Next
AuthorMessage
selam hailu




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-10-26

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Oct 28, 2015 1:58 pm

ibox 3030 ላይ ሶ ፍት ዌ ር እ ንዴ ት መ ጫ ን እችላለሁ
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Oct 28, 2015 2:40 pm

selam hailu wrote:
ibox 3030 ላይ ሶ ፍት ዌ ር እ ንዴ ት መ ጫ ን እችላለሁ
place the appropriate software on a USB stick.
Then on your device go to
Menu->USB choose the software file from the USB and hit update.
once updated,you need to instruct the device to use the
updated version.
To do so follow the following steps
Press e on the Remote and select Patch enable and conform
yes.


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
tytan




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2015-11-03

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyTue Nov 03, 2015 3:11 pm

hey guys, yene tiyake beinsports news befit nilesat lay yigegn neber ahun gin teftwal lela frequency kalew wey lela amarach kale lemagignet bitnegrugn (eurostar receiver new yalegn)
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyTue Nov 03, 2015 4:21 pm

tytan wrote:
hey guys, yene tiyake beinsports news befit nilesat lay yigegn neber ahun gin teftwal lela frequency kalew wey lela amarach kale lemagignet bitnegrugn (eurostar receiver new yalegn)

እዚህ ላይ 12245V 27500 አሁን ይገኛል፡፡
ሆኖም DVBS-2 የሚሰራ ሪሲቨር ይፈልጋል፡፡
ያለህ የEurostar ሪሲቨር ሞዴሉን ስላልተናገርክ ይህ አዲሱ ፍሪኪዮንሲ ላንተ ይስራ አይስራ ለመናገር ያስቸግራል፡፡


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
mulukenararsa89
Member



Posts : 173
Points : 247
Reputation : 54
Join date : 2015-10-03
Age : 38
Location : Aleta chuko

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyTue Nov 03, 2015 5:56 pm

hi sami selam lanite yihun yih forem bemekefetu desitaye etif new coz bizu timihirit agignichebetalew ahun yalegn tiyake be Super Max 2350 bein sport yiseral maletim benail sat yalut lelaw erib versh eyesera kehone frequency bitilikilign ameseginalew
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Nov 04, 2015 2:47 pm

mulukenararsa89 wrote:
be Super Max 2350 bein sport yiseral maletim benail sat yalut
አሁን አብዛኞቹ የቤን ቻናሎች ወደ ዩቴልሳት 25B ሄደዋል፡፡

mulukenararsa89 wrote:
erib versh eyesera kehone frequency bitilikilign ameseginalew
IRIB Varesh ባደር ላይ ቢኖርም እሱ የሚገኝበት ትራንስፖንደር ቢም ኢትዮጵያ አይደርስም፡፡
Back to top Go down
Dawit sol




Posts : 6
Points : 5
Reputation : -1
Join date : 2015-11-09
Age : 32

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyThu Nov 26, 2015 7:12 pm

Plz,nilesatn ena eutelsatn beand sehan metekem echilalehu,plz?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyThu Nov 26, 2015 7:19 pm

Dawit sol wrote:
Plz,nilesatn ena eutelsatn beand sehan metekem echilalehu,plz?

አዎን ትችላለህ እዚሁ ፎረም ላይ ኢንስታሌሽን ኤንድ ሰፖርት በሚለው ንዑስ አርስት ዉስጥ በሰፊው ተብራርቶ ታገኘዋለህ፡፡
Back to top Go down
Lexi
Member
Lexi


Posts : 216
Points : 305
Reputation : 49
Join date : 2015-03-10
Age : 41

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyFri Nov 27, 2015 9:10 am

Ahadu wrote:
Can anybody tell me how to sort channels by alphabet on Supermax 2350 power tech Reciver ???


በመጀመሪያ ቲቪውን ሙሉ ስክሪን ለይ አድርገው ከዛ በኋላ ሪሞቱ ላይ ቀዩን በተን ተጫን ስክሪኑ ላይ አልፋ ቤቶች ( A- Z ) ሲመጡ ቻናሉ የሚጀሚጀምርበትን ፊደል ምረጥና ‘ OK ’ በለው ከዛ በኋ ‘ Exit ’ key ተጫንና ከዝርዝሩ ውስጥ የፈለከውን ቻናል ምረጥ ይሀው ነው
Back to top Go down
lijalemasefa




Posts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2015-11-30

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyTue Dec 01, 2015 3:06 pm

በSm2350 power tech ረሲቨር software ለመጫን ፈልጌ ነበር የidman azerbaycn ማለት ነው፣ከዚ በፈት ተጭኖበት EUROSPORT እየሰራ ነው፣አሁን ደግሞ የidman azerbaycn ማየት ፈለኩ እና ምን ማድረግ አለብኝ። ትክክለኛውን software ብትነግረኝ ደስ ይለኛል።
Back to top Go down
Admin
Admin
Admin


Posts : 725
Points : 1175
Reputation : 303
Join date : 2014-09-01

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyTue Dec 01, 2015 5:23 pm

lijalemasefa wrote:
በSm2350 power tech ረሲቨር software ለመጫን ፈልጌ ነበር የidman azerbaycn ማለት ነው፣ከዚ በፈት ተጭኖበት EUROSPORT እየሰራ ነው፣አሁን ደግሞ የidman azerbaycn ማየት ፈለኩ እና ምን ማድረግ አለብኝ። ትክክለኛውን software ብትነግረኝ ደስ ይለኛል።

Idman beahunu gize beminim software aykefetim.
Back to top Go down
https://samidish.forumotion.com
lijalemasefa




Posts : 6
Points : 6
Reputation : 0
Join date : 2015-11-30

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyMon Dec 07, 2015 1:22 pm

Duhoktv ያለ KU band lnb አይሰራም እንዴ?
Back to top Go down
Birukdata




Posts : 3
Points : 3
Reputation : 0
Join date : 2015-12-11

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyFri Dec 11, 2015 2:51 pm

Lzih forum adis negn ibaqh arabsat 26 E to 30.5 E Direction sahn lay mkyr indt endmchal btngrgne?
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyFri Dec 11, 2015 3:42 pm

Birukdata wrote:
...ibaqh arabsat 26 E to 30.5 E Direction sahn lay mkyr indt endmchal btngrgne?
በአሁኑ ሰአት ወደ 30.5 E ለመቀየር የሚያስመኝ ምንም ነገር የለም፡፡ ERITV2 ከተቋረጠ ቆየ፡፡
ግዴለም ልወቀው ካልክ የሚከተለውን አድርግ
ሳህንህን ባደር(26E) ካለበት በጣም ትንሽ ወደሰማይ ቀና ከዛም ትንሽ ወደ ደቡብ ዞር አድርገው፡፡
የIMNን ቻናል ለመፈለጊያነት መጠቀም ትችላለህ፡፡
ሲግናል ለመጨመር LNBውን በጣም ትንሽ ዞር ማድረግ ይፈልጋል
Back to top Go down
Eyobed Daniel
Junior member



Posts : 10
Points : 16
Reputation : 2
Join date : 2015-12-28

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptySat Jan 30, 2016 11:42 am

thanks betam arif new......gen be 60 cm dish eutelsat yesral ende...pls.....kesra ke nile nat men yahl new rektu
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptySat Jan 30, 2016 12:28 pm

Eyobed Daniel wrote:
thanks betam arif new......gen be 60 cm dish eutelsat yesral ende...pls.....kesra ke nile nat men yahl new rektu
ዩቴልሳት ስትል ያው @7E ያለውን ከሆነ አዎን ይሰራል፡፡
አሁን እዛ ሳት ላይ የትኞቹን ቻናሎች ማየት ፈልገህ ነው?

አሰራሩ ናይል ላይ ካለበት በ ስድስት ዲግሪ ወደ ደቡብ ዞር ማድረግ፡፡
ኢሊቬሽን አንግሉ 51.7 ዲግሪ ነው፤ ያም ማለት ናይል ካለበት በአስራራት ዲግሪ ወደሰማይ ቀና ይላል፡፡
ስኪው አንግሉን ናይል ካለበት ወደመሃል በአምስት ዲግሪ መለስ አድርገው፤ (73 ዲግሪ ላይ እንደማለት ነው)

Back to top Go down
yitbarek667




Posts : 1
Points : 1
Reputation : 0
Join date : 2016-02-02

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Feb 03, 2016 10:48 am

deshe lemesrat felgi kahun befit endit endemisera ewuketu yelegnm gen hulunm step text betadergulgn fikadegna kehonachehu akababiyachen dishe mesrat yemeichel sewu bezum yelem kelela ketema new dewulen yemenasmetawu slezh ebakachehu tebaberungn akababiyachen tensh wota yale geter ketema selehone new
Back to top Go down
JM




Posts : 9
Points : 8
Reputation : -1
Join date : 2015-06-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Mar 02, 2016 1:38 pm

hi betam emiwedachu ena emakebrachu ene HD 2350 suermax gezahugn bale 60 enam kas lemayet felige neber aktachaw ena free software endet endemitekem bedemb bitabrarulign ?
Back to top Go down
mihretab




Posts : 2
Points : 2
Reputation : 0
Join date : 2016-03-09

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyThu Mar 17, 2016 10:37 pm

ye supermax HD RECEIVER SOFTWARE KALE TEBABEREGN
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptySat Mar 19, 2016 3:48 pm

mihretab wrote:
ye supermax HD RECEIVER SOFTWARE KALE TEBABEREGN

[You must be registered and logged in to see this link.]


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptySat Mar 19, 2016 3:52 pm

yitbarek667 wrote:
deshe lemesrat felgi kahun befit endit endemisera ewuketu yelegnm gen hulunm step text betadergulgn fikadegna kehonachehu akababiyachen dishe mesrat yemeichel sewu bezum yelem kelela ketema new dewulen yemenasmetawu slezh ebakachehu tebaberungn akababiyachen tensh wota yale geter ketema selehone new
መስራት ለፈለከው ሳታላይት እኮ ኢንስታሌሽን & ሰፖርት የሚለው ዉስጥ ብትገባ በስፋት ተብራርቶ ታገኛለህ፡፡
Back to top Go down
kstar
Senior member
kstar


Posts : 1052
Points : 2020
Reputation : 842
Join date : 2015-05-23

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptySat Mar 19, 2016 3:55 pm

JM wrote:
hi betam emiwedachu ena emakebrachu ene HD 2350 suermax gezahugn bale 60 enam kas lemayet felige neber aktachaw ena free software endet endemitekem bedemb bitabrarulign ?

[You must be registered and logged in to see this link.]


⛔ይህን መረጃ ጠቃሚ ሆኖ ሲያገኙት በስተቀኝ በኩል የሚታየዉን ፕላስ ➕ ጫን ያርጉ፡፡

Back to top Go down
Gadissa
Member



Posts : 35
Points : 39
Reputation : 0
Join date : 2016-01-05

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Apr 27, 2016 4:30 pm

10Q so much brother keep it up
ስሜ ጋዲሳ ይባላል የምኖረው ጅማ ነው ዲሽ ሰሪ ነኝ ግን super max F-18 እንዴት update ይደረጋል አመሰግናለሁ ፡፡
Back to top Go down
Gadissa
Member



Posts : 35
Points : 39
Reputation : 0
Join date : 2016-01-05

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Apr 27, 2016 4:34 pm

10Q so much brother keep it up
ስሜ ጋዲሳ ይባላል የምኖረው ጅማ ነው ዲሽ ሰሪ ነኝ ግን super max F-18 እንዴት update ይደረጋል አመሰግናለሁ ፡፡
Back to top Go down
Gadissa
Member



Posts : 35
Points : 39
Reputation : 0
Join date : 2016-01-05

ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 EmptyWed Apr 27, 2016 4:34 pm

10Q so much brother keep it up
ስሜ ጋዲሳ ይባላል የምኖረው ጅማ ነው ዲሽ ሰሪ ነኝ ግን super max F-18 እንዴት update ይደረጋል አመሰግናለሁ ፡፡
Back to top Go down
Sponsored content





ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty
PostSubject: Re: ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች   ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች - Page 3 Empty

Back to top Go down
 
ለ 12 የተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ መልሶች
Back to top 
Page 3 of 4Go to page : Previous  1, 2, 3, 4  Next
 Similar topics
-
» Live ጥያቄዎች እና መልሶች
» የተለያዩ ሪሲቨሮች የየራሳቸው ዌብሳይት ጥቆማ
» ኢንተርኔት ኮኔክሽን ተጠቅመን በሪሲቨራችን የተለያዩ ቻናሎች ማየት ይቻላል

Permissions in this forum:You cannot reply to topics in this forum
የኢትዮጵያውያን ስለ ዲሽና ሪሲቨር መወያያ መድረክ :: Installation and Support :: General Discussions: Installation and Support-
Jump to: